ADDIS NEGARI GAZETA OF THE CITY GOVERNMENT OF ADDIS ABABA
| ማውጫ ደንብ ቁጥር (/ሺ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቅሬታና አቤቱታ አቀራረብ፣ ምርመራ፣ አወሳሰን እና የተጠያቂነትሥርዓት ለመወሰን የወጣ ደንብ ገፅ……………………………………2ሺ7፻ | Content Regulation Number 143/2022 A Regulation to Provide for the Determination of the Addis Ababa City Government Complaint and Grievance Submittal, Investigation, Decision-making, and Accountability Procedure Page………………………………….….2762 |
| ደንብ ቁጥር (/ሺ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቅሬታና አቤቱታ አቀራረብ፣ ምርመራ፣ አወሳሰን እና የተጠያቂነትሥርዓት ለመወሰን የወጣ ደንብ የከተማው አስተዳደር የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና የልማት ድርጅቶች ለነዋሪው የሚሰጡት አገልግሎት ግልጽ ፣ ቀልጣፋ ፣ ፍትሃዊ ፣ የእኩልነት መርህ እና ሕግን መሠረት ያደረገና የህግ የበላይነትን የሚያረጋግጡ ውሳኔዎች እንዲሆኑ ለማድረግ እና የተጠያቂነት ሥርዓት ማስፈን በማስፈለጉ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፸4/ሺ4 አንቀጽ ፺ መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡ |
The institution announced that it is responding promptly to questions raised by road users (T/M/B…
The official office has created job opportunities for more than 5,000 citizens in the past…
Discussion held on a draft document on government service delivery The nine-month performance of the…
Addis Ababa has become a city with a very rapid, comprehensive transformation - words in…
Warning to Drivers‼️ *************** Chevron/yellow and white V-shaped road markings are mandatory markings on roads…
This morning, we graduated from the Food Security and Skills Youth Internship Program, which has…
This website uses cookies.