በሚኒስተሮች ምክር ቤት ረቅቆ እና ጸድቆ ወደ ስራ በተገባው የትራፊክ ህግና ደንብ ቁጥር 557/2016 ውስጥ በተካተተው ቅጣት እና አተገባበር ዙሪያ በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የትራፊክ ቁጥጥርና ኩነት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አያለው ኢቲሳ ከአሽከርካሪዎች በሚነሱ ሃሳብ፣ አስተያየትና ቅሬታዎች ዙሪያ በArts Tv ካሪቡ አውቶሞቲቪ ፕሮግራም ቀርበው ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡